Image

ቢሮአችን:
የህብረተሰቡን የህግ ግንዛቤ በማዳበር: ወንጀል ፈፃሚዎችን በህግ እንዲጠየቁ በማድረግ: መብቱንና ግዴታዉን ጠንቅቆ የሚያዉቅ በመልካም ስነምግባር የታነፀ ዜጋ እንዲፈጠር በማድረግ:
የህዝብና የመንግስት ጥቅም በማስጠበቅ:
የወጡ ህጎች በአግባቡ መፈፀማቸዉን በመከታተል: ሰብአዊ መብቶችን በማክበርና በማስከበር: ታራሚዎች ታርመዉና ታንፀዉ መልካም ዜጋ እንዲሆኑ በማድረግ:
ቀልጣፋ: ፍትሐዊና ዉጤታማ የፍትሕ አገልግሎት በመስጠት: የህግ የበላይነት እንዲረጋገጥ በማድረግ
..... ለህግ ለፍትሕና ለርትዕ ይሰራል!!
ለሀገረ-መንግስት ግንባታና ዕድገትም አዎንታዊ አስተዋፅኦውን ይወጣል!!!!!!!!!!!!!!
ክቡር አቶ ማቶ ማሩ...
......የሲብክመ ፍትህ ቢሮ ሀላፊ