ግዥ ክፍያና የንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

  • በቢሮ ውስጥ ደመወዝና ሌሎች ክፍያ መፈፀምና ማስፈፀም
  • በቢሮ ውስጥ የሚያስፈልገውን የትኛውንም ገዥ መፈፀምና ማስፈፀም
  • የቢሮ ንብረት ማያዝና ማስተዳደር እንድሁም ጊዜ ያለፈባቸው  ንብረቶች ህጋዊ በሆነ መልኩ ማስወገድ