መሬጃና እስታትክስ ሥርዓት ማሻሻያ ዳይሬክቶሬት
- በክልሉ መንግታዊ መዋቅር ውስጥ የምሰሩ የነባር እና አድስ የሰው ሀይል መረጃ ብቁ መሆኑን መረጋገጥና ማደራጄት
- ሁሉንም የሰዉ ሀይል መረጃ እስካን በማድረግ በኤክሰል ማደራጄት
- በዓመት ሁለት ጊዜ የመንግስት ሠራተኞች የሰዉ ሀይል እስታትስትካል መረጃ በማደራጄት ወደ ፈደራል መላክ
- በዓመት አንድ ጊዜ የሰው ሀይል እስታስትስካል አብስትራክት ማዘጋጄት
መሬጃና እስታትክስ ሥርዓት ማሻሻያ ዳይሬክቶሬት